ማንን ምን እንጠይቅልዎ ? - መንግስትን ቁጭ ብለው ይሳደባሉ ያማሉ ተብሎ የተዘጋው የመዝናኛ ክበብ ተከፈተ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 47

  • @ashebirchoramo7663
    @ashebirchoramo7663 9 месяцев назад +9

    እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን በጣም በጣም ጎበዝ በርታ።

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur 9 месяцев назад +6

    ማነጅመን ኢኒስቲቲዩትን የተካ በዛውም ሕዝብን በማገልገል ላይ ሆነው ስነምግባር የሚማሩበት ነው ሚዲያ ላይ ወጥተው አንዲህ የተናገሩ ሕዝቡን ምን እነደሚሉት መገመት ነው ጠያቂው አና ሸገር ኤፍ ኤም ተመስጋኝ ናቸው ተጠያቂ ስነምግባር በተሞላበት ሁኔታ ለመመለስ ትምህርት ቤት መግባትም አይጠበቅባቸውም ነበር መልካም አስተዳደግ ችግር ካልሆነ በቀር

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 9 месяцев назад +2

    ግርምሽ እልካቸውን አስጨረስካቸው። ምርጥ ስራ
    👏👏👏👏👏👏👏

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 9 месяцев назад +8

    አንጀት አርስ ጋዜጠኛ ግን ይንተባተባል አመራር ተብዬው የሚሰጠው የማይሆን ምክንያትም ነው

  • @destahbetmaryam8068
    @destahbetmaryam8068 9 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛ ማለት ለሞያው ክብር የሚሰጥ ነው በርታ!!!

  • @amderufaelzemu
    @amderufaelzemu 9 месяцев назад +1

    የወደቅንበት ስርዓት ከላይ እስከ ታች በአጭሩ ይህን ይመስላል፡፡ አወይ አገሬ 😪😪

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 9 месяцев назад +1

    ግርማ ፈጣሪ ይባርክህ።ምን አለ ሁላችንም እንደ እሱ ብንስራ?? ሀገራችን ትመነደግ ነበር።

  • @HamduDawud
    @HamduDawud 9 месяцев назад +2

    ያበደ ማፋጠጥ ነው ሌሎችንም እንዲህ ብታስደነብርልን ጥሩ ነው

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 9 месяцев назад

    ሸገር የሕዝብ ድምጽ ።

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 9 месяцев назад +6

    በጣም ይገርማል መንግስት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንኳን የማያቁ ደደቦች ናቸውኮ የብልጽግና አመራሮች።

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 9 месяцев назад +8

    ግረማ ይመችህ የተማረ ይግደለኝ ማለት አንተህ ነህ

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ ።

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 9 месяцев назад +1

    You are Amazing journalist. And its also clear that they dont want to fix the things with the so called neighbour (balesiltan)

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 9 месяцев назад

    ተባረኩ ሸገሮች

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p 9 месяцев назад

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 9 месяцев назад +2

    በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በጉዳዩ ላይ እጃቸውያለበት ከወረዳ እስከ ክፍለከተማ ድረስ ያሉ ማሸጉ ቀለላቸው እንጂ ተገቢውን ምላሽ ከእነማብራሪያው መስጠጥ ከዳገት በላይ ዳገት እንደሆነበቸው አስተውለናል /የዚያኑ ህልም በተለያየ እርከን ያሉ ሀላፊዎች በተደጋጋሚ እና በፍጥነት ከቦታቸው መነሳታቸው ሌላው አሰገራሚ ጉዳይ ቢሆንም በቅርቡ ወደወረዳው የመጡትና ችግሩ በንግግር ተቀርፎ ለስምንት ወራት አካባቢ ተዘግቶ የነበረው የህዝብ መዝናኛ እንዲከፈት ያደረጉት የወረዳው ዋና ስራ አስፈጻሚ መመስገን ይኖርባቸዋል በመጨረሻም የጀመረውን የቤት ስራ በስኬት ለማጠናቀቅ የማያንኳኳው በር የማይሄደው ርቀት እንደሌለ በተደጋጋሚ ላስመሰከረው አዘጋጁ ግርማ ፍስሀ የዘወትር አድናቆታችን ይድረሰው እንላላን.............

  • @ashenafiamanuel7691
    @ashenafiamanuel7691 9 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r 9 месяцев назад +2

    መጨረሻውን ስላሰማችሁን አመሠግናለሁ። የሌሎቹን እንዲሁ በጊዜው በዩቲዩብም እንድትጭኑልን በአክብሮት እጠይቃለሀ!

  • @rezenejegna
    @rezenejegna 9 месяцев назад +2

    ግርምሽ በጣም ትመቸኛለህ ግን እራስህን ጠብቅ ዘድሮ ጥሩ ሚሰራ አይወደድም

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 9 месяцев назад

    ከድጡ ወደማጡ 😢

  • @user-mm3sn6px7r
    @user-mm3sn6px7r 9 месяцев назад

    What an answer till us which people

    • @dalaswindow
      @dalaswindow 9 месяцев назад

      wuold you tell us in amharic plz

  • @leemoses16
    @leemoses16 9 месяцев назад

    girmishi betam arf program new yalek berta

  • @user-pr2de3kl5o
    @user-pr2de3kl5o 9 месяцев назад +1

    EGZABER YETEBEK GIRMA!

  • @robelles5114
    @robelles5114 9 месяцев назад +1

    ሸገር ራዲዮን ከተመሰረተ ጀምሮ አድማጭ ነኝ እንደዚህ አይነት የወረደ ፕሮግራም አድምጭ አላውቅም ! ድርጅቱን የማይመጥን ፕሮግራም

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 9 месяцев назад

      ምን ማለት ነው? የህዝብን ጥያቄ ማቅረብ ነው የወረደ ማለት?😅

  • @michael.T77
    @michael.T77 9 месяцев назад

    ይሄኔ ስንቱን ሰው ቀለም ቀብቶዋል ወይ ጉድ 😂😂😂

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 9 месяцев назад

    አይ ባለስልጣን ውሃ የማያነሳ መልስ ይሰጣል ጋጠወጥነቱ በዛ ላይ መነሳታቸው ጥሩ ዕርምጃ ነው ቀለም የሚቀባው ባለሥልጣንስ እንዴት ሊሆን ነው

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 9 месяцев назад

    አ፡አ ፖሊሰ ወድ አ አ መሰተዳድረ ማዘዝ ከጅማመረ ወዲህ ተራ ካድሬ የሚያዘው ሆነ

  • @tedyteklu8195
    @tedyteklu8195 9 месяцев назад

    ይህ ሰውዬ እያበሳጨው ያለው የሆነ ሌብነት ሳይኖርበት አይቀርም።

  • @user-oj3gj2ri6u
    @user-oj3gj2ri6u 9 месяцев назад

    የምር ስራ አስፈፃሚ ነው

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 9 месяцев назад +3

    ለጊዜው ሳይሆን እስከመጨረሻው መዘጋት አለበት እያሽካኩ እየጠጡ የሰፈሩን ህዝብ የሚረብሹ ከሆነ :መዝናኛ ክበብ ከመኖሪያ ሰፈር ውጪ መሆን አለበት የዱሪዬ የሰካራሞች መፈንጫ ከመኖሪያ ሰፈር መራቅ አለበት አሜሪካና አውሮፓ ቢሆን ቀጭን ትእዛዝ ነው ያውም አንድ ፖሊስ ነው ምጥቶ የሰፈር ሰው እየተረበሸ ነውና ዝጉት ካለ ይፈፀማል ::በነገራችን ላይ ጋዜጠኛው የሰካራሞችና የጨፋሪዎች አባል ነው መሰል

    • @sultantemam5075
      @sultantemam5075 9 месяцев назад +5

      አሁን ባንተቤት ሀሳብህን በነጻነት መግለጽህ ነው ¡ ነገር ግን የግለሰቡን መብት የሚነካ ፀያፍ ነገር የመናገር መብት ግን በፍጹም የለህም ሸገር የህዝብ ነው ግርማ ደግሞ ለሞያው ያደረ ምርጥ የህዝብ ልጅ ❤❤❤

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 9 месяцев назад +6

      በቅጡ ባልተረዳኸው ነገር ዝም ብለህ አትዘባርቅ! ለክበቡ መዘጋት የተሰጠው ምክንያት "ተጠቃሚዎቹ መንግሥትን ያማሉ፣ ይሳደባሉ" የሚል ነው። ይህ ደግሞ የሕዝብ ንብረት የሆነን ክበብ ለማዘጋት ምክንያት አይሆንም። ሌላ አገርም ቢሆን አንተ እንዳልከው ዝም ብሎ በቀጭን ትዕዛዝ አይዘጋም፤ አጣርቶ፣ መክሮ፣ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ ነው ወደ መዝጋት የሚኬደው። ጋዜጠኛውን ከመዝለፍህ በፊት እውነታውን ተረዳ!

    • @user-bv4ot2vq9z
      @user-bv4ot2vq9z 9 месяцев назад +1

      😅😅😅😅ጠጪዎችም እኮ መብት አላቸው የማህበረሰቡም አካል ናቸው በካይ ጋዝ ያለው ኢንዱስትሪ አረከው እንዴ መዝናኛውን ከከተማ ይውጣልህ አይ እማማ ኢትዮጲያ ሸክሞችሽ እየበዙልሽ ነው 😢😢😂😂😂😂

    • @user-zz7bt8jz9c
      @user-zz7bt8jz9c 9 месяцев назад

      Menew amareka mehonahune lemegere new medere sedetega behagerahene megesete fere selehone new

    • @amderufaelzemu
      @amderufaelzemu 9 месяцев назад

      ዲጂታል ስራዊት (አውቀንሃል ሃሃ)፡፡

  • @user-jh4qj4oz7p
    @user-jh4qj4oz7p 7 месяцев назад

    wy endew mefthe baynorewm endi
    afatln yakoyln

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 9 месяцев назад

    😂😂😂

  • @cruzeship9426
    @cruzeship9426 9 месяцев назад

    Snitches are everywhere, watch your mouth people.

  • @eskawbass5227
    @eskawbass5227 9 месяцев назад

    ስንት ነገር እያለ ድራፍት ቤት ተዘጋ ብለህ አላዘንክ

    • @user-zz7bt8jz9c
      @user-zz7bt8jz9c 9 месяцев назад +3

      22 batesebe yemeyasetedaderu serategohe alu ege derafete bate selehone ayedeleme

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 9 месяцев назад

      የአዋሽ ኤፍ ኤም ጋዜጠኛ ነህ መሰለኝ😅

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 9 месяцев назад

    ወንድሜ አላማው ሌላ ነው እስቲ ጀግና ከሆንክ የሰራተኞችን የብሄር ተዋፅዎ አውጣውና አሳየን።
    እኔ ግን የማውቀውን ልንገርህ አማራ ትግሬና ወላይታዎች ጥቂት ሌሎች ብሄሮች ናቸው።
    አዲሷ ስራ አስፈፃሚ ግን በስልጣን ብዙ መቆየታቸው ያሳስበኛል።
    እነዚያ ኮርማዎች አደብ መግዛታቸው ለካ ፍትህ ሙሉ በሙሉ ከአዲሳባ ነቅላ አልወጣችም ያሰኛል። አንተን ግን በጣም አደንቃለሁ።

  • @user-sh2bu2ko4s
    @user-sh2bu2ko4s 9 месяцев назад

    ግርምሽ አሸናፊ!!!!!!!